የሞሪታንያዋ ቺንጉቲ ከተማ በባህር ዳርቻ የምትገኝ ታሪካዊ ከተማ ነች፡፡ ዓለም አቀፉ የቅርስ ተቋም ዩኔስኮ በዚች ከተማ የሚገኙ አራት ቅርሶችን በዓለም ቅርስነትም መዝግቧል፡፡ ከተማዋ ከእስልምና ዕምነት ጋር በተያያዘ በርካታ ታሪካዊ ቅርሶችን የያዘች ሲሆን ከዕምነቱ ጋር የተያያዙ ጥናቶችን ለማድረግ ቁልፍ ከተማ ...
በዚህ ውሳኔ መሰረትም 59 ሚሊዮን ጀርመናዊያን ዛሬ ድምጽ መስጠት የጀመሩ ሲሆን ከአምስት በላይ ፓርቲዎች በምርጫው ላይ በመሳተፍ ላይ ናቸው፡፡ በዚህ ምርጫ ላይ የአሸናፊነት ግምት የተሰጣቸው የ69 ዓመቱ ፍሬድሪክ ሜርዝ ሲሆኑ ኦላፍ ሾልዝን ተክተው የጀርመን መራሄ መንግስት እንደሚሆኑ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ...
የሮማው ጳጳስ ፍራንሲስ በተመንፈሻ አካላቸው ላይ ያጋጠማቸውን ህመም ለመታካም ሆስፒታል ከገቡ 10ኛ ቀናቸውን ማስቆጠራቸውን ቫቲካን የእሳቸውን ሁኔታ አስመልክታ ባወጣችው ወቅታዊ መረጃ አስታውቃለች። ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በከፍተኛ የፔንታጎን አመራሮች ላይ እየወሰዱት ባለው ያልተጠበቀ እርምጃ የጆይት ቺፍ ኦፍ ስታፍ መሪ የሆኑትን የአየር ኃይል ጀነራል ሲ.ኪው. ብራውንን ...
ጾም ከመልካም ኅሊና የሚመነጭ መልካም ስራ ማከናወንን ይጠይቃል ያለው መግለጫው፤ “ለእግዚአብሔር ለመታዘዝና ለመገዛት፣ ከዚያም ከቃሉ በተነገረን መሠረት የተራቡትን ልንመግብ፣ የተራቆቱትን ልናለብስ፣ የተጣሉትን ልናስታርቅ፣ ፍትሕ ያጡትን ፍትሕ እንዲያገኙ ልናደርግ፣ ሰብአዊ ክብር እንዳይነካ ጦርነት፣ ጥላቻ፣ አደገኛ ...
የመጨረሻ ነው የተባለውና የእስራኤል ባለስልጣናት ያልጠበቁት የአስከሬን ምርመራ ውጤት በያህያ ሲንዋር ደም ውስጥ በብዛት የተገኘው ካፌይን ነው። ሲንዋር ከመሞቱ በፊት ቡና በብዛት መጠጣቱን ምርመራው ...
የአሜሪካ እና የሩሲያ ከፍተኛ ልኡካን ቡድኖች በመጪዎቹ ሁለት ሳምንታት ውስጥ ድጋሚ እንደሚገናኙ ተነግሯል፡፡ ሶስት አመታት ለሚጠጋ ጊዜ በከፍተኛ ውጥረት ውስጥ የነበሩት ሀገራት ከአመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቻቸው በሚመራ ከፍተኛ ልዑክ ባሳለፍነው ማክሰኞ በሳኡዲ ተገናኝተው መምከራቸው ይታወሳል፡ ...
ይሁን እና ግለሰቡ የሚገለገልበት ባንክ የክሬዲት ካርዱን አገልግሎት ከማቋረጡ በፊት ቦርሳውን የሰረቁት ሌቦች ወደ አንድ ሱፐር ማርኬት ጎራ በማለት ሲጋራ እና ቁጥራቸው በርከት ያሉ ሎተሪዎችን ሲገዙ ...
በሰሜን አትላንትኪ ቃልኪዳን ድርጅት (ኔቶ) እና በሌሎች የድጋፍ ማዕቀቦች ከአሜሪካ ከፍተኛ ወታደራዊ ድጋፍ እና ጥበቃ የሚደረግለት አውሮፓ ራሱን ችሎ ለመቆም አዳዲስ ፖሊሲዎችን ማሳለፍ እንደሚኖርበት ...
የመንግስታቱ ድርጅት የጸጥታው ምክርቤት የኤም23 አማጺያን በምስራቃዊ ዴሞክራሲያዊ ኮንጎ ከተቆጣጠሯቸው አካባቢዎች ለቀው እንዲወጡ አሳሰበ። በመንግስታቱ ድርጅት የፈረንሳይ አምባሳደር ኒኮላስ ደ ሪቬሪ ...
የአሜሪካ ተደራዳሪዎች ወሳኝ ማዕድናትን ለማግኘት በኪቭ ላይ እያደረጉ ያሉት ጫና የኢሎን መስኩ የሳተላይት ኢንተርኔት አገልግሎት ሊቋረጥባት ይችላል የሚል ስጋት እንዲጨምር ማድረጉን ሮይተርስ ምንጮችን ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results