ጾም ከመልካም ኅሊና የሚመነጭ መልካም ስራ ማከናወንን ይጠይቃል ያለው መግለጫው፤ “ለእግዚአብሔር ለመታዘዝና ለመገዛት፣ ከዚያም ከቃሉ በተነገረን መሠረት የተራቡትን ልንመግብ፣ የተራቆቱትን ልናለብስ፣ የተጣሉትን ልናስታርቅ፣ ፍትሕ ያጡትን ፍትሕ እንዲያገኙ ልናደርግ፣ ሰብአዊ ክብር እንዳይነካ ጦርነት፣ ጥላቻ፣ አደገኛ ...
የመጨረሻ ነው የተባለውና የእስራኤል ባለስልጣናት ያልጠበቁት የአስከሬን ምርመራ ውጤት በያህያ ሲንዋር ደም ውስጥ በብዛት የተገኘው ካፌይን ነው። ሲንዋር ከመሞቱ በፊት ቡና በብዛት መጠጣቱን ምርመራው ...
የአሜሪካ እና የሩሲያ ከፍተኛ ልኡካን ቡድኖች በመጪዎቹ ሁለት ሳምንታት ውስጥ ድጋሚ እንደሚገናኙ ተነግሯል፡፡ ሶስት አመታት ለሚጠጋ ጊዜ በከፍተኛ ውጥረት ውስጥ የነበሩት ሀገራት ከአመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቻቸው በሚመራ ከፍተኛ ልዑክ ባሳለፍነው ማክሰኞ በሳኡዲ ተገናኝተው መምከራቸው ይታወሳል፡ ...
ይሁን እና ግለሰቡ የሚገለገልበት ባንክ የክሬዲት ካርዱን አገልግሎት ከማቋረጡ በፊት ቦርሳውን የሰረቁት ሌቦች ወደ አንድ ሱፐር ማርኬት ጎራ በማለት ሲጋራ እና ቁጥራቸው በርከት ያሉ ሎተሪዎችን ሲገዙ ...
በሰሜን አትላንትኪ ቃልኪዳን ድርጅት (ኔቶ) እና በሌሎች የድጋፍ ማዕቀቦች ከአሜሪካ ከፍተኛ ወታደራዊ ድጋፍ እና ጥበቃ የሚደረግለት አውሮፓ ራሱን ችሎ ለመቆም አዳዲስ ፖሊሲዎችን ማሳለፍ እንደሚኖርበት ...
የመንግስታቱ ድርጅት የጸጥታው ምክርቤት የኤም23 አማጺያን በምስራቃዊ ዴሞክራሲያዊ ኮንጎ ከተቆጣጠሯቸው አካባቢዎች ለቀው እንዲወጡ አሳሰበ። በመንግስታቱ ድርጅት የፈረንሳይ አምባሳደር ኒኮላስ ደ ሪቬሪ ...
የአሜሪካ ተደራዳሪዎች ወሳኝ ማዕድናትን ለማግኘት በኪቭ ላይ እያደረጉ ያሉት ጫና የኢሎን መስኩ የሳተላይት ኢንተርኔት አገልግሎት ሊቋረጥባት ይችላል የሚል ስጋት እንዲጨምር ማድረጉን ሮይተርስ ምንጮችን ...
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዋይት ኃውስ በተካሄደ የጥቆሮች ታሪክ ወር ክብረ በዓል ላይ ታዳሚዎችን በድጋሚ ለፕሬዝዳንትነት ብወዳደር ምን ይመስላቹዋል ሲሉ የጠየቁ ሲሆን፤ ታዳሚዎችም በጭበጨባ ...
የዓለማችን ልዕለ ሀያል ሀገር የሆነችው አሜሪካ በኤም23 አማጺ ቡድን ላይ እና ሩዋንዳ ላይ ማዕቀብ ጥላለች። የሩዋንዳ አካባቢ ውህደት ሚንስትር ጄምስ ካባሬቤ እና የኤም23 አማጺ ቡድን ቃል አቀባይ ላውረንስ ካንዩካ ማዕቀብ የተጣለባቸው ሰዎች ናቸው። ...
የሩሲያ ኃይሎች በምስራቅ ዩክሬኗ ዶኔስክ ግዛት የሚገኙ ናዲቭካ፣ኖቮሲልካና ኖቮቸረቱቬት የተባሉ ሶስት መንደሮችን መቆጣጠራቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በዛሬው እለት አስታውቋል። ...
ዛሬ በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም ይፋ የተደረጉት ፓስፖርቶች አራት አይነት ሲሆኑ ከመደበኛ ፓስፖርት በተጨማሪ የዲፕሎማት፣ ውጭ ሀገራት እና የአገልግሎት ፓስፖርቶችም ይገኙበታል። ፓስፖርቶቹ በጃፓኑ ቶፓን የደህንነት ኩባንያ እና በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ኩባንያ ትብብር ስለመመረቱም ተገልጿል። ...
ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ በጉብኝታቸው ወቅት ከጣሊያን ፕሬዝደንት ሰርጂኦ ማታሬላና ከጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ጋር ይወያያሉ ተብሏል የአረብ ኢምሬትስ ፕሬዝደንት መሀመድ ቢን ዛይድ በቀጣይ ሳምንት ...