የመጨረሻ ነው የተባለውና የእስራኤል ባለስልጣናት ያልጠበቁት የአስከሬን ምርመራ ውጤት በያህያ ሲንዋር ደም ውስጥ በብዛት የተገኘው ካፌይን ነው። ሲንዋር ከመሞቱ በፊት ቡና በብዛት መጠጣቱን ምርመራው ...
ይሁን እና ግለሰቡ የሚገለገልበት ባንክ የክሬዲት ካርዱን አገልግሎት ከማቋረጡ በፊት ቦርሳውን የሰረቁት ሌቦች ወደ አንድ ሱፐር ማርኬት ጎራ በማለት ሲጋራ እና ቁጥራቸው በርከት ያሉ ሎተሪዎችን ሲገዙ ...
የመንግስታቱ ድርጅት የጸጥታው ምክርቤት የኤም23 አማጺያን በምስራቃዊ ዴሞክራሲያዊ ኮንጎ ከተቆጣጠሯቸው አካባቢዎች ለቀው እንዲወጡ አሳሰበ። በመንግስታቱ ድርጅት የፈረንሳይ አምባሳደር ኒኮላስ ደ ሪቬሪ ...
በሰሜን አትላንትኪ ቃልኪዳን ድርጅት (ኔቶ) እና በሌሎች የድጋፍ ማዕቀቦች ከአሜሪካ ከፍተኛ ወታደራዊ ድጋፍ እና ጥበቃ የሚደረግለት አውሮፓ ራሱን ችሎ ለመቆም አዳዲስ ፖሊሲዎችን ማሳለፍ እንደሚኖርበት ...
ጾም ከመልካም ኅሊና የሚመነጭ መልካም ስራ ማከናወንን ይጠይቃል ያለው መግለጫው፤ “ለእግዚአብሔር ለመታዘዝና ለመገዛት፣ ከዚያም ከቃሉ በተነገረን መሠረት የተራቡትን ልንመግብ፣ የተራቆቱትን ልናለብስ፣ የተጣሉትን ልናስታርቅ፣ ፍትሕ ያጡትን ፍትሕ እንዲያገኙ ልናደርግ፣ ሰብአዊ ክብር እንዳይነካ ጦርነት፣ ጥላቻ፣ አደገኛ ...
የአሜሪካ ተደራዳሪዎች ወሳኝ ማዕድናትን ለማግኘት በኪቭ ላይ እያደረጉ ያሉት ጫና የኢሎን መስኩ የሳተላይት ኢንተርኔት አገልግሎት ሊቋረጥባት ይችላል የሚል ስጋት እንዲጨምር ማድረጉን ሮይተርስ ምንጮችን ...
የአሜሪካ እና የሩሲያ ከፍተኛ ልኡካን ቡድኖች በመጪዎቹ ሁለት ሳምንታት ውስጥ ድጋሚ እንደሚገናኙ ተነግሯል፡፡ ሶስት አመታት ለሚጠጋ ጊዜ በከፍተኛ ውጥረት ውስጥ የነበሩት ሀገራት ከአመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቻቸው በሚመራ ከፍተኛ ልዑክ ባሳለፍነው ማክሰኞ በሳኡዲ ተገናኝተው መምከራቸው ይታወሳል፡ ...
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዋይት ኃውስ በተካሄደ የጥቆሮች ታሪክ ወር ክብረ በዓል ላይ ታዳሚዎችን በድጋሚ ለፕሬዝዳንትነት ብወዳደር ምን ይመስላቹዋል ሲሉ የጠየቁ ሲሆን፤ ታዳሚዎችም በጭበጨባ ...